በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኮቪድ-19 ወረርሽኝ ህገወጥ የሰዎች ዝውውርን አባብሷል ተባለ


ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

ኮቪድ-19 ወረርሽኝ ህገወጥ የሰዎች ዝውውርን አባብሷል ሲል የዩናይትድ ስቴትስ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በየዓመቱ የሚያወጣው ሪፖርት አስታወቀ።

በሪፖርቱ ውስጥ መልዕክታቸውን ያካተቱት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አንተኒ ብሊንከን የዚህ ዓመቱ ህገወጥ የሰዎች ዝውውር ሪፖርት እንደ ኮቪድ-19 ወረርሽኝ፣ የአየር ንብረት ለውጥ ያሉ ዓለም አቀፍ ቀውሶች በተለይ በሌሎች ተግባራት ግፍ የደረሰባቸው ሰዎች ላይ የበለጠ ጉዳት እንደሚያደርሱ ያሳየ ነው ብለዋል።

አክለውም ህገወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመግታት ሌሎች ሀገራት ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር እንዲተባበሩ ጥሪ አቅርበዋል።

XS
SM
MD
LG