ድሬዳዋ —
የምሥራቅ ኢትዮጵያ አጎራባች ክልሎች የኮሮናቫይረስን ለመከላከል በጋራ ተቀናጅተው ለመስራት ተስማሙ። በአካባቢው ለ3 ቀናት ጉብኝት ሲያደርጉ የነበሩት የጤና ሚኒስትር ደኤታው ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ በሶማሌ ክልል ደዎሌ ለይቶ ማቆያ ያለውን መጨናነቅ ለማስቀረት በለይቶ ማቆያው ያሉ 97 ኮሮናቫይረስ ያለባቸው ሰዎች ወደሌሎች አካባቢዎች እንዲሄዱ መወሰኑን አስታውቀዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።