ናይሮቢ —
ህገ ወጥ የድንበር ትልልፍ አለመቆሙ አሳሳቢ መሆኑን የሞያሌ ወረዳ ጤና ቢሮ ኃላፊ አስታውቀዋል።
ለኮሮናቫይረስ መጋለጡ የተረጋገጠ ግለሰብ እንዳለም ገልፀዋል። ግለሰቡ በሞያሌ አልፎ ወደ ትውልድ መንደሩ ሲሄድ በቅርበት የተገናኛቸውን ሰዎች በመለየት ላይ መሆናቸውን የጤና ቢሮው ኃላፊ ለአሜሪካ ድምጽ ተናግረዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።