በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዲቪ ሎተሪ


ዳይቨርሲቲ ቪዛ ሎተሪ ወይም ዲቪ ሎተሪ ተብሎ በሚታወቀው ዩናይትድ ስቴትስ በዕጣ በምትሰጠው የቪዛ መርኃግብር በየዓመቱ በአሥር ሺሆች የሚቆጠሩ ፍልሰተኞች አሜሪካ ገብተው የመኖርና የመሥራት ፈቃድ ያገኛሉ።

በአሁኑ ወቅት ግን በኮቪድ 19 አለም አቀፍ ወረርሽኝ ምክንያት የትራምፕ አስተዳደር በጊዜያዊ መልክ አቁሞታል።

ባለፈው ዓመት ዕጣው ወጥቶላቸው አሜሪካ ከገቡ ፍልሰተኞች አንዳንዶቹ ታድያ የአሜሪካ ህልማቸውን የማሳካቱ ተግባር ላይ እንዳልቀናቸው እንደሚናገሩ ሪፖርተራችን ቪና ሙብታዲ ዘግባለች።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ዲቪ ሎተሪ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:05 0:00


XS
SM
MD
LG