No media source currently available
በትግራይ ክልል የተነሳውን ግጭት ሸሽተው ወደሱዳን የገቡ በሺዎች የሚቆጥሩ ኢትዮጵያውያን በሱዳን ስደተኞች ካምፕ ውስጥ ኮኮቪድ 19 ወረርሽኝ ጋር ተጋፍጠዋል፡፡ ምንም እንኳን እስካሁን ድረስ በተጨባጭ የተረጋገጠ የኮቪድ 19 ስርጭት ባይኖርም ስጋቱ ግን አይሏል የአሜሪካ ድምጿ ነባ ሞሄዲን ከሱዳን የስደተኞች ካምፕ የላከችውን ኤደን ገረመው ታቀርበዋለች፡፡