በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኮቪድ-19 ክትባት በአፍሪካ


የአፍሪካ ሃገሮች የኮቪድ-19 መከላከያ ክትባቶች ዝግጁ በሚሆኑበት ህዝቦቻቸውን የሚከትቡበትን ዕቅድ አሰናድተው እንዲጠብቁ የዓለም የጤና ድርጅት አሳሰበ።

የዓለም የጤና ድርጅት ያካሄደው አንድ አዲስ ጥናት እንደሚያመለክተው የሚበዙት የአፍሪካ ሃገሮች በአህጉሪቱ ከምንጊዜውም የገዘፈ ለሚሆነው የክትባት ዘመቻ ዝግጁ አይደሉም።

የዓለም የጤና ድርጅት የአፍሪካ ድሬክተር ማትሽሲዶ ሞኤቲ ለክትባት ዘምቻው አቅዶ መዘጋጀት ወሳኝ መሆኑን አመልክተው፣ በከፍተኛ የመንግሥታቱ ባለሥልጣናት ደረጃ ንቁና የተቀናጀ ሃገር አቀፍ ዝግጅት ያስፈልጋል ብለዋል።

XS
SM
MD
LG