No media source currently available
በትግራይ ክልል በሚገኝ የኤርትራ ስደተኞች ካምፕ አንዲት ስደተኛ በኮሮናቫይረስ መያዟ ተገለፀ። የክልሉ ጤና ቢሮ እንደገለፀው በዓዲ ሓሩሽ በተባለ ስደተኛ ካምፕ ውስጥ የ16 ዓመት ስደተኛ በቫይረሱ ተይዛለች ብልዋል።