ድሬዳዋ —
በድሬዳዋ አስተዳደር የኮሮናቫይረስ ሥርጭት አሳሳቢ እየሆነ መምጣቱ ተነግሯል። የህግ ታራሚዎችና ተጠርጣሪዎች እንዲሁም የፖሊስ አባላት የቫይረሱ ተጋላጭ መሆናቸውም ተገልጿል።
እስካሁን 24 የፖሊስ ባልደረቦች፣ እንዲሁም ከሰላሣ በላይ የህግ ታራሚዎችና ተጠርጣሪዎች ለቫይረሱ መጋለጣቸው ተነግሯል። ኅብረተሰቡ ውስጥ ያለው ሥርጭትም ከሚገመተው በላይ እንደሆነ እየተሰማ ነው።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።