በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኮሮናቫይረስ በድሬዳዋ


ወይዘሮ ለምለም በዛብህ የድሬዳዋ ጤና ቢሮ ሃላፊ
ወይዘሮ ለምለም በዛብህ የድሬዳዋ ጤና ቢሮ ሃላፊ

የድሬዳዋ አስተዳደር የኮሮናቫይረስ ከተገኘባቸው 2 ግለሰቦች ጋር ንክኪ ያላቸውን ሁሉ ወደለይቶ ማቆያ ማስገባቱን አስታወቀ። ከእነኚህ መካከልም የ4ቱ የደም ናሙና ለምርመራ ተልኮ ሁሉም ከቫይረሱ ነጻ መሆናቸው መረጋገጡ ተገልጿል።

ሆኖም የኮሮናቫይረስን ለመከላከልና የሚያስከትላቸውን ችግሮች ለመቋቋም ኅብረተሰቡ አስፈላጊውን ድጋፍ እንዲያደርግ ጥሪ አቅርበዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

ኮሮናቫይረስ በድሬዳዋ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:47 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG