በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኮቪድ-19 በሶማሌ ክልል


የሶማሌ ክልል የኮሮናቫይረስን የመከላከል ሥራው ከአቅሜ በላይ እየሆነብኝ ስለሆነ የፌዴራል መንግሥትና የሚመለከታቸውን አካላት እገዛ እሻለሁ ሲል ጥሪ አቀረበ።

እስካሁን በክልሉ በአንድ ቀን ዕድሜ ከተመዘገቡት ትልቁ መሆኑ የተነገረለትን 57 ሰዎች ለኮሮናቫይረስ መጋለጣቸው በምርመራ የተረጋገጠበትን ውጤት በዛሬው ዕለት ይፋ አድርጓል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ኮቪድ-19 በሶማሌ ክልል
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:49 0:00


XS
SM
MD
LG