በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኮቪድ-19 በአውስትራልያ


ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

አውስትራልያ ዛሬ ብቻ 19 ሰዎች በኮቪድ-19 እንደሞቱባት አስታውቃለች። 428 አዲስ የቫይረሱ በሽተኞች ማግኘቷንም ገልፃለች። ስዎቹ የሞቱት ካለፈው ሰኔ ወር አንስቶ፣ የቫይረሱ መዛመት በበረታባት፣ ደቡባዊት ክፍለ-ግዛት ቪክቶሪያ መሆኑ ታውቋል።

የሞቾቹ ዕድሜ፣ በ70ዎቹና በ90 መካከል እንደነበር፣ አንዲት ሴት ደግሞ የ1መቶ ዓመት ዕድሜ እንደነበራቸው፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ አንድሪውስ ገልፀዋል። ዛሬ 410 አዲስ የቫይረሱ በሽተኞች እንዳደተገኙባትም ተዘግቧል።

XS
SM
MD
LG