No media source currently available
በአዲስ አበባ የህወሓት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ተወልደ ገብረፃዲቅን ጨምሮ አምስት ተጠርጣሪዎች ዛሬም ከፍ/ቤት ትዕዛዝ ውጭ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር እንደሚገኙ ተነገረ። ያልተፈቱት የፍ/ቤት ትዕዛዝ አስፈፃሚው ባልመኖራቸው እንደሆነም ተገልጿል።