Print
No media source currently available
የሁለት አሣታሚ ድርጅቶች ሥራ አስኪያጆች በጋዜጣ ጥሪ እንዲደረግላቸውና በአጭር ጊዜ ውስጥ የክሥ መቃወሚያቸውን እንዲያቀርቡ ፍርድ ቤት አዝዟል፡፡
አዲስ ዘመን ጋዜጣ ትዕዛዙ እንደደረሰው አቃቤ ሕግ እንዲያረጋግጥም ጥብቅ ትዕዛዝ ተሰጥቶታል፡፡
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡