በእግድ ላይ የሚገኘውን የእነ አቶ ዮሃንስ ቧያለው የሽብር ክስ ሂደት ለማስቀጠል ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቷል።
ተለዋጭ ቀጠሮ የተሰጠው፣ ዐቃቤ ሕግ ክሱን አሻሽሎ እንዲያቀርብ በከፍተኛው ፍርድ ቤት በተሰጠው ብይን ላይ ለጠቅላይ ፍርድ ቤት ያቀረበውን የይግባኝ ውሳኔ ለመጠባበቅ ነው።
ተከሳሾቹ በበኩላቸው የፍርዱ ሂደት መጓተቱ አሳስቦናል ሲሉ በዛሬው ችሎት ላይ ቅሬታ አሰምተዋል፡፡
በሌላ በኩል፣ የፍርድ ቤቱን ትዕዛዝ በመጣስ ማረሚያ ቤት ህክምና እንዳናገኝ ከልክሎናል ሲሉ አቶ ክርስቲያን እና አቶ ዮሐንስ አቤቱታ ያቀረቡ ሲሆን፣ ማረሚያ ቤቱ ምላሽ ሰጥቷል፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም