በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አቶ ልደቱ አያሌው በሌላ ክስ ፍ/ቤት ቀረቡ


አቶ ልደቱ አያሌው በሌላ ክስ ፍ/ቤት ቀረቡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:25 0:00

የኢዴፓ አመራር አባል የሆኑት አቶ ልደቱ አያሌው በሌላ የክስ መዝገብ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበዋል። አቃቤ ህግም በችሎቱ ተገኝቶ እጃቸው ላይ የተገኘ ሰነድ ህገ መንግስቱን ለመናድ እልሞ የተዘጋጀ ነው በማለት ክስ ለመመስረት እየመረመረ መሆኑን ለችሎቱ አስረድቷል።

XS
SM
MD
LG