No media source currently available
ህገ መንግሥታዊ ሥር ዓቱን በማፍረስ ወንጀልና በባለሥልጣናት ግድያ የተከሰሱት እነ አሥር አለቃ መሳፍንት ጥጋቡ ችሎት አንቀርብም አሉ። ፍርድ ቤቱ በበኩሉ ከእንግዲህ ጉዳያቸውን በፕላዝማ እንደሚያካሂደው ገለፀ። ልዩ ልዩ ትዛዞችን በመስጠት ጉዳዩን ለማየት ቀጠሮ ቆርጧል።