No media source currently available
ፖሊስ በነአቶ በቀለ ገርባ ላይ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ እንዲሰጠው ጠየቀ ጠበቆች ጥያቄውን ተቃውመዋል። ፍርድ ቤቱ ብይን ለመስጠት ቀጠሮ ሰጥቷል።