በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የእነ አቶ ጀዋር መሐመድን ችሎት ለመከታተል ፍ/ቤት ያመሩ ሰዎች መታሰራቸው ተገለጸ

የእነ አቶ ጀዋር መሐመድን ችሎት ለመከታተል ፍ/ቤት ያመሩ ሰዎች መታሰራቸው ተገለጸ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:39 0:00

የእነ አቶ ጀዋር መሐመድን ችሎት ለመከታተል ወደ ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ካመሩ ሰዎች መካከል ከ80 በላይ የሚሆኑት መታሰራቸውን ፖሊስ አረጋግጧል። የታሰሩት ሰዎች ሁከት ለመቀስቀስ አስበው የነበሩ ናቸው ብሏል ፖሊስ።

XS
SM
MD
LG