በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የእነ አቶ መላኩ ፋንታ ዶሴ እንደገና ተቀጠረ

  • መለስካቸው አምሃ

ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት


አቃቢ ሕግ በቀድሞዎቹ የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ከፍተኛ ኃላፊዎችና በሌሎች ላይ ከመሠረታቸው ክሦች መካከል አሻሽሎ እንዲያቀርባቸው የታዘዘውን ሙሉ በሙሉ አዘጋጅቶ ለማቅረብ አለመቻሉን ለፍርድ ቤቱ ገልጿል፡፡

ለመዘግየቱ ተጠያቂው የፍርድ ቤቱ ሬጅስትራር ነው ብሏል፡፡
ፍርድ ቤቱ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡

ለተጨማሪ ዝርዝር የችሎቱን ሂደት የተከታተለውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡
XS
SM
MD
LG