No media source currently available
የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሕገ መንግሥትና የሽብር ወንጀሎች አንደኛ ተረኛ ወንጀል ችሎት በእነ አቶ እስክንድር ነጋ ጉዳይ በቀረበለት የዋስትና ጥያቄ ላይ ለመበየን ዐቃቤ ሕግ ክሱን እንዲያሻሽል አዘዘ። ለተከሳሾች አቤቱታ የተለያዩ ትዕዛዞችን ሰጥቷል። በቀረበው የዋስትና ጥያቄ ላይም ለመበየን ተለዋጭ ቀጠሮ ቆርጧል።