No media source currently available
እጆችዎን በሣሙናና በብዙ ውኃ ይታጠቡ፤ ውኃና ሣሙና አጠገብዎ ከሌለ በማንኛውም አልኮሆል ያብሷቸው። ከልጆች ጋር ስለኮሮናቫይረስ /ኮርቪድ-19/ ይነጋገሩ። በአካባቢዎ የሚያስለው ወይም የሚያስነጥስ ሰው ካለ በአንድ ሜትር ያህል ይራቁ። እርስዎም ቢሆኑ ሣልና ማስነጠስ ካለዎ፣ ትኩሣት ከተሰማዎ ወደ ሃኪም ይሂዱ።