No media source currently available
እነ አቶ በረከት ስምኦን ካቀረባቸው 9 የመከላከያ ምስክሮች 5ቱ ዛሬ ፍ/ቤት ቀርበው ቃለመሃላ ፈፅመዋል፡፡ ለመከላከያ ምስክርነት ከተጠሩት ውስጥ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ፣ ም/ጠቅላይ ሚንስትር፣ አቶ ደመቀ መኮነን እና የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ሲሆኑ ፍ/ቤት አልቀረቡም፡፡