በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የእነ አቶ በረከት የፍርድ ቤት ውሎ


የእነ አቶ በረከት የፍርድ ቤት ውሎ
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:45 0:00

በእነ አቶ በረከት ስምኦን የክስ መዝገብ በቀረቡ ማስረጃዎች ላይ የዓቃቤ ህግን አስተያየት ለመስማት የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ለየካቲት 26/2012 ዓ.ም ቀጠሮ ሰጠ። ፍርድ ቤቱ በአንደኛ ተከሳሽ አቶ በረከት ስምኦን እና በሁለተኛ ተከሳሽ አቶ ታደሠ ካሣ በቀረቡ ማስረጃዎች ላይ የዓቃቤ ህግን አስተያየት ለመስማት እና ተከሳሾች ይያያዙልን ያሏቸው የሠነድ ማስረጃዎች እንዲቀርቡ ነበር ለዛሬ ቀጠሮ ሰጥቶ የነበረው፡፡

XS
SM
MD
LG