በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ በሽታ ምልክት የታየባቸው ተጠርጣሪዎች ነፃ ተባሉ


በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ በሽታ ምልክት የታየባቸው ተጠርጣሪዎች ነፃ ተባሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:51 0:00

በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ በሽታ ምልክት የታየባቸው 18 ተጠርጣሪዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎላቸው ከቫይረሱ ነፃ መሆናቸው መረጋገጡን የኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ። እስከ አሁን ድረስ በኢትዮጵያ ውስጥ በቫይረሱ መያዙ የተረጋገጠ ሰው አለመኖሩን ተገልጿል።

XS
SM
MD
LG