No media source currently available
የድሬዳዋ አስተዳደር የኮሮናቫይረስን ለመከላከል ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ። በቻይና የተገኘውና ወደ 13 ሃገራት የተስፋፋው የኮሮናቫይረስ ወደሃገራችን እንዳይገባ አስፈላጊውን ጥበቃ ለማድረግ ሀገርቀፍ ቀደመ ዝግጅት ተደርጓል ተብሏል።