በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከህይወት ምን ይፈልጋሉ?


ዶ/ር ዳዊት ወንድምአገኝ
የአንጎል ሃኪም - የጤና ሳይንስ ኮሌጆች ዋና ሥራ አስፈጻሚ ድሬክተር
ዶ/ር ዳዊት ወንድምአገኝ የአንጎል ሃኪም - የጤና ሳይንስ ኮሌጆች ዋና ሥራ አስፈጻሚ ድሬክተር

ለመኖር ላቅ ያለ ዋጋ ማስገኘት ብቻ ሳይሆን፤ ትርጉም ያለው ኑሮ ለመኖር ጭምር መጠየቅ ያለበት ጥያቄ ይመስላል።

“የሚያልቅ እና የማይደገም አንድ ህይወት መሆኑን ስናውቅ እንዲሁ በዘፈቀደ በልማድ ብቻ መኖር አንችልም” ይላሉ የአንጎል ሃኪሙ እና “አለመኖር” እና “አለማወቅ” የተባሉ ሁለት ከፍተኛ ተነባቢነት ያገኙ መጻህፍት ደራሲ የትንሳኤ ወግ እንግዳችን ዶ/ር ዳዊት ወንድማገኝ።

የሚያልቅ እና የማይደገም አንድ ህይወት መሆኑን ስናውቅ እንዲሁ በዘፈቀደ በልማድ ብቻ መኖር አንችልም”

በየትኛውም የእድሜ እርከን እና የኑሮ ሁኔታ ውስጥ ያለን ማንኛውንም ሰው የሚመለከቱት እነኚህ ጥያቄዎች በዋናነት ለገዛ ራስ የሚቀርቡ ናቸው። ከወዳጅ፣ ጓደኛ አለያም ከቤተሰብ አባል ጋር ለመነጋገር መጋበዛቸውም አልቀረም።

እናስ ወድቆ ከመነሳቱ፣ ማለቂያ ያለው ከማይመስለው እና ከማይሞላው የእለት ኑሮ ደፋ ቀና ባሻገር በህይወትዎ ማድረግ የሚፈልጉት፣ ከሁሉ የላቀውን ሥፍራ የሚሰጡት ጉዳይ ምንድ ነው?

ከጥሞና ሃሳብዎ ሳይናጠቡ በርዕሱ ላይ የያዝነውን ወግ ይጋበዙ።

ከህይወት ምን ይፈልጋሉ?
please wait

No media source currently available

0:00 0:20:16 0:00

XS
SM
MD
LG