በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኮንግሬስ ማን ማይክ ኮፍማን ጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድን አሞገሱ

ኮንግሬስ ማን ማይክ ኮፍማን
ኮንግሬስ ማን ማይክ ኮፍማን

ኢትዮጵያ ውስጥ ኤችአር 128 በሚል መጠርያ ሰብአዊ መብት እንዲከበርና አካታች አስተዳደር እንዲኖር የሚጠይቀውን ደንብ ከሚያራምዱት የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላት አንዱ የኮሎራዶ ተወካይ ማይክ ኮፍማን አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የፖለቲኣ እስረኞችን በመፍታታቸውና ከኤርትራ ጋር የሰላም ሥምምነት በማድረጋቸው አሞግሰዋቸዋል።

የኦሮምኛ ክፍል ባልደረባችን ሶራ ሀላኬ ኮፍምንን አነጋግሮ ያጠናቀረውን ዘገባ አዳነች ፍሰሀየ ታቀርበዋለች።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

ኮንግሬስ ማን ማይክ ኮፍማን ጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድን አሞገሱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:16 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG