በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከ 90 ዓመታት በኋላ ኩባን ኦባማ ለመጀመሪያ ጊዜ ሊጎበኙ ነው

  • ሰሎሞን ክፍሌ

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ የፊታችን እሁድ በኮሚኒስቷ የደሴት ሃገር ኩባ (Cuba) ጉብኝት በማድረግ ታሪክ ይሠራሉ።

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ የፊታችን እሁድ በኮሚኒስቷ የደሴት ሃገር ኩባ (Cuba) ጉብኝት በማድረግ ታሪክ ይሠራሉ። አንድ በሥልጣን ላይ የሚገኝ ፕሬዝዳንት ከ 90 ዓመታት በኋላ ኩባን ሲጎበኝ፥ ኦባማ የመጀመሪያው ይሆናሉ።

በቪክተር ቢቲ የተዘጋጀ አጭር ዘገባ አለ፣ ሰሎሞን ክፍሌ አጠናቅሮታል። ከዚህ በታች ካለው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

XS
SM
MD
LG