በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአየር ንብረት ለውጥና ልማት በአፍሪካ


የአየር ንብረት ለውጥና ልማት በአፍሪካ
የአየር ንብረት ለውጥና ልማት በአፍሪካ




የአየር ንብረት ለውጥና ልማት በአፍሪካ
የአየር ንብረት ለውጥና ልማት በአፍሪካ

please wait

No media source currently available

0:00 0:04:22 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የአየር ንብረት እየተለወጠ የመሆኑ ነገር እውነት መሆኑንና ለውጡ ለሚያስከትለው አደጋም የአፍሪካ መጋለጥ ምን ያህል የሰፋ እንደሆነ ለአህጉሪቱ ተጠራጣሪዎች ማስረዳትና እነርሱን ማሳመን የመጀመሪያው ተግባር መሆን እንደሚገባው ተገለፀ፡፡

አፍሪካ የልማት ጎዳናዋን ከበለፀጉ ሃገሮች መቅዳት አለባት የሚባለውም ስህተት ነው ሲሉም በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ዋና ፀሐፊ ካርሎስ ሎፔዝ ዛሬ አዲስ አበባ ላይ በተከፈተው “የአየር ንብረት ለውጥና ልማት በአፍሪካ” ሦስተኛው ጉባዔ መክፈቻ ላይ ተናግረዋል፡፡

ዋና ፀሐፊው የአፍሪካን የዛሬ የአየር ንብረት ለውጥ ይዞታ አውሮፓን ከስድስት መቶ ዓመታት በፊት አጋጠሟት ከነበረውና ቁጥሩ እጅግ የበዛ ሰው ከፈጀው አጥፊ ወርርሽኝ ጋር አመሳስለውታል፡፡

የአየር ንብረት ለውጥና ልማት በአፍሪካ
የአየር ንብረት ለውጥና ልማት በአፍሪካ
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡
XS
SM
MD
LG