በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የችሎት ዜና


የችሎት ዜና
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:53 0:00

ፍርድ ቤት የኢዴፓ አመራር የሆኑትን የአቶ ልደቱ አያሌውን መዝገብ ቢዘጋም አሁንም እሥር ላይ መሆናቸው ታወቀ። በተመሳሳይ የችሎት ዜና የኦሮሞ ነፃነት ግንባር /ኦነግ/ ማዕከላዊ እና ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባልን ጨምሮ በየደረጃው ያሉ ሥምንት አመራሮች እና በአንድ መዝገብ ላይ ያሉ 24 ሰዎች በትናንትናው ዕለት ፍርድ ቤት ቀጠሮ ቢኖራቸውም ፖሊስ አላቀረባቸውም ተብሏል።

XS
SM
MD
LG