በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አይ ሃቭ ኧ ድሪም /ይታየኛል/ ሃምሣ ዓመት


የሲቪል መብቶች ንቅናቄ ፋኖዎች
የሲቪል መብቶች ንቅናቄ ፋኖዎች

ማርቲን ሉተር ኪንግ - ዳግማዊ “ይታየኛል” /አይ ሃቭ ኧ ድሪም/ ሲሉ ያደረጉበት የዋሽንግተን የእኩልነትና የሥራ ዕድሎች ሰልፍ ረቡዕ፣ ነሐሴ 22/2005 ዓ.ም ልክ ሃምሣ ዓመት ይሞላዋል፡፡



please wait

No media source currently available

0:00 0:08:26 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ከሃምሣ ዓመታት በፊት በደቡብ የዩናይትድ ስቴትስ ግዛቶች ውስጥ የዘር እኩልነት እንዲሠፍን ሚሊዮኖች የአሜሪካ ጥቁሮች ብርቱ ትግል ያደርጉ ነበር፡፡

የዚያ በአውሮፓ የዘመን አቆጣጠር በ1960ዎቹ ውስጥ የነበረው የሲቪል መብቶች ንቅናቄ መሪ ቄስ ማርቲን ሉተር ኪንግ ዳግማዊ ይሁኑ እንጂ የእርሣቸውን አመራር ተከትለው ብዙ መስዋዕት የከፈሉ፣ የነፃነትና የእኩል መብቶች ተፋላሚዎች ብዙ ናቸው፡፡
የሲቪል መብቶች ንቅናቄ ፋኖዎች
የሲቪል መብቶች ንቅናቄ ፋኖዎች

ኁልቁ መሣፍርት አልነበራቸውም የሚባሉት “ያልተፈከረላቸው” ታጋዮች “የንቅናቄው ፋኖዎች” ተብለው ተጠርተዋል፡፡

“ሲቭል ራይትስ ፉት ሶልጀርስ” ነው የሚባሉ፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
XS
SM
MD
LG