አዲስ አበባ —
ባለፈው ዕሁድ የተካሄደው ያካባቢና የከተማ ምክር ቤቶች ምርጫ አካል የሆነው ምርጫ ዕሁድ ሚያዝያ 13/2005 ዓ.ም እንደሚካሄደ ታውቋል፡፡
የዕሁዱ ምርጫ የሚካሄደው በተለይ በአዲስ አበባና በደቡብ ክልል እንደሚሆን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ነው፡፡
ዝርዝሩን ዘጋቢአችን እስክንድር ፍሬው ከቦርዱ ምክትል ቃል አቀባይ አቶ ይስማ ጅሩ ጋር ካደረገው ቃለምልልስ ያዳምጡ፡፡