No media source currently available
በዘንድሮው የፈረንጅ ገና (ክሪስመስ) በዓል ሰሞን የዩናይትድ ስቴትስ የዕጽዋት መንከባከቢያና ትዕይንት መካናት (ቦታኒካል ጋርደንስ) የሚሰናዱ ግሩም ትርዒቶችን ያሰናዳሉ። የዛሬ አሜሪካና ህዝቧ ፕሮግራም የዘንድሮውን ዝግጅት ያስቃኘናል።