No media source currently available
በደቡብ ክልል ለሃያ ሰው ሞት ምክንያት የሆነውን የኮሌራ ወረርሽኝ መቆጣጠሩን የክልሉ የጤና ቢሮ አስታወቀ። ወረርሽኙ እንዳያገረሽና በሌሎች አከባቢዎች አንዳይቀሰቀስ የመከላከል ሥራ እየተከናወነ መሆኑን ቢሮው አስታውቋል።