No media source currently available
ደቡብ ክልል ጎፋ ዞን ምልክቱ የኮሌራ ነው በተባለ ወረርሽኝ 4 ሰዎች መሞታቸውን የዞኑ ጤና መምሪያ ገለጠ። የክልሉ ጤና ቢሮ ለወረርሽኙ የተጋለጡ 121 ሰዎችን በተለየ ጣቢያ ሰብስቦ እያከመና ፈሳሽና መድሃኒት እያቀረበላቸው መሆኑን አስታውቋል።