በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኮሌራ ሥጋት በምዕራብ ሐረርጌ


የኮሌራ አምጭ ሕዋስ - ትንሹ አንጀት ውስጥ
የኮሌራ አምጭ ሕዋስ - ትንሹ አንጀት ውስጥ

ኮሌራ ከተከሰተባቸው አካባቢዎች አንዱ በሆነው የምዕራብ ሐረርጌ ዞን እስከ ትናንት፣ ማክሰኞ 244 ለኮሌራ የተጋለጡ ሕሙማንን መለየታቸውን የዞኑ ጤና ጥበቃ ፅሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ አህመዲን መሀመድ በተለይ ለቪኦኤ በሰጡት ቃል ገልፀዋል።

ሆኖም በየቀኑ የሚቀበሏቸው አዳዲስ ህሙማን ቁጥር እየቀነሰ መሆኑን ኃላፊው ተናግረዋል። ባለሥልጣናት ወረርሽኙን ለመቆጣጠርና ህሙማኑንም ለመርዳት እየሠሩ መሆናቸውን አመልክተዋል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የኮሌራ ሥጋት በምዕራብ ሐረርጌ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:35 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG