በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

እየተነቃቃ ያለው የኒው ዮርክ ቻይናታውን


እየተነቃቃ ያለው የኒው ዮርክ ቻይናታውን
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:16 0:00

ኒው ዮርክ ማንሃተን የሚገኘው ትውልደ ቻይና እንደሚበዙበት የሚነገረው መንደር "ቻይናታውን" ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ካሉት ዕድሜ ጠገብ የእስያ አሜሪካዊያን ቀበሌዎች አንዱ ነው።

አሁን አሁን ሠፈሩ እየተነቃቃ መሆኑ ይታያል።

በማኅበራዊ መገናኛው ላይ የተራቀቀው አዲሱ የእስያ አሜሪካዊ ትውልድ የቤተሰቡን የንግድ ድርጅቶችም በማስተዋወቅና ጎብኚዎችን ወደዚህ ልዩ አካባቢ በመሳብ ጥረት ተጠምዷል።

ይህ ቻይናታውን ሰፈር ባለፉት ሁለት ዓመታት በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ያስከተለው ጣጣ እንዲሁም የእስያዊ ጠል አመለካከት ሰለባ ሆኖ ቆይቷል።

ሪፖርተራችን ቲና ትሪን ከዚያው ያጠናቀረችውን ቆንጅት ታየ ለዛሬ አሜሪካና ህዝቧፕሮግራም ወደ አማርኛ መልሳዋለች።

XS
SM
MD
LG