በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቻይና በባህር ላይ የምታደርገው አጨቃጫቂ ትርዒቶች

ቻይና በባህር ላይ ስለሚደረጉት አጨቃጫቂ ትርዒቶች ከአሥር የደቡብ ምሥራቅ እስያ ሀገሮች ጋር ስምምነት ማድረጓ ከአንድ ዓመት በፊት ተከፋፍለው በነበሩት መንግሥታት መካከል አዲስ የመተማመን መንፈስ መኖሩን ያሳያል ተብሏል።

ቻይና በባህር ላይ ስለሚደረጉት አጨቃጫቂ ትርዒቶች ከአሥር የደቡብ ምሥራቅ እስያ ሀገሮች ጋር ስምምነት ማድረጓ ከአንድ ዓመት በፊት ተከፋፍለው በነበሩት መንግሥታት መካከል አዲስ የመተማመን መንፈስ መኖሩን ያሳያል ተብሏል።

የቤጂንግና የደቡብ ምሥራቅ እስያ ሀገሮች ማኅበር መሪዎች በደቡብ ቻይና ባህር ግጭትን በሚያስወግድ ሕግ ላይ ለመነጋገር ባለፈው ሰኞ ፊሊፒንስ በተደረገው ጉባዔ ተስማምተዋል።

አራት የደቡብ ምሥራቅ እስያ ሀገሮችና ታይዋን በደቡብ ቻይና ባህር ውስጥ ይገባናል የሚሉት ክህል አለ። ቻይና ደግሞ 90 ከመቶው የኔ ግዛት ነው ትላለች።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG