በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአፍሪካ የሚገኙ አህዮች ለመድኃኒትነት በሚል በሕገወጥ መንገድ ለቻይና እየተሸጡ ነው


በአፍሪካ የሚገኙ አህዮች ለመድኃኒትነት በሚል በሕገወጥ መንገድ ለቻይና እየተሸጡ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:43 0:00

ለአብዛኛው የአፍሪካ ገጠር ነዋሪዎች አህዮች አንዱ የመኖር ዋስትናቸው ነው። እንደልብ በየቦታው የሚገኙ ሊመስል ቢችልም አሁን ግን አንዳንድ የአፍሪካ ሀገሮች አህዮች ጭራሽ እንዳይጠፉ ስጋት ላይ ናቸው።

ኤጂያው የተሰኘና በቻይና ታዋቂ የሆነ ባህላዊ መድሃኒት የሚሰራው ከአህያ ቆዳ ነው። በአፍሪካ በየአካባቢው ያሉ የመንደር ጉልበተኞች በሚሊዮን የሚቆጠሩ አህዮችን በመስረቅና በአሰቃቂ ሁኔታ በመግደል የቻይናን ከፍተኛ ፍላጎት ለማርካት እየተሯሯጡ ነው።

/ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ/

XS
SM
MD
LG