በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት ከአሜሪካ ጉዳይ ፈፃሚና ከቻይና አምባሳደር ጋር ተወያዩ


የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት ከአሜሪካ ጉዳይ ፈፃሚና ከቻይና አምባሳደር ጋር ተወያዩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:05 0:00

ሃገሪቱን ወደ አንድ መድረክ ለማምጣት ኢትዮጵያ ለምታደርገው ሰላማዊ ምክክር አሜሪካ ድጋፍ እንደምሰጥ አስታወቀች። በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ ጉዳይ ፈፃሚ አምባሳደር ቴሪስ አን ጄከብሰን ባህር ዳር ላይ ከአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በኢትዮጵያ የቻይናንም አምባሳደር ተቀብለው ያነጋገሩ ሲሆን ከሁለቱም ዲፕሎማቶች ጋር ያደረጉት ውይይት ፍሬያማ እንደነበር ገልፀዋል።

XS
SM
MD
LG