አስተያየቶችን ይዩ
Print
በድሬዳዋ ቺኩን ጉንያ የተባለ አዲስ ወረርሽኝ መከሰቱን የድሬዳዋ ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡
ቺኩን ጉንያ የተባለው በሽታ፣ ከዚህ በፊት በአፋርና ሶማሌ ክልልም ታይቶ ነበር ተብሏል፡፡ እስካሁን ከበሽታው ጋር ተመሳሳይ ምልክት የታየባቸው 3756 ህሙማን መገኘታቸውም ተገልጿል፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
No media source currently available
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ