በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በድሬዳዋ የአትክልት ውጤቶችና የጫት ግብይት ሁኔታ


ጫት
ጫት

በድሬዳዋ የአትክልት ውጤቶችና የጫት ግብይትና ኣጠቃቀም የኮሮና ቫይረስ ከመከሰቱ በፊት ከነበረው እምብዛም ለውጥ ያልታየበት ነው ተብሏል።

ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ኅብረተሰቡ የአትክልት ውጤቶችን በጥንቃቄ እንዲጠቀም፣ ጫትንም ቢቻል እንዲተው ካልሆነ ግን እያጠበ እንዲጠቀም መክሯል። አስተዳደሩ የግብይት ሥርዓቱ ይሻሻላል ብሏል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በድሬዳዋ የአትክልት ውጤቶችና የጫት ግብይት ሁኔታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:54 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG