በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሰውየውን አገኘሁት! - ተመራማሪ ቻላቸው መስፍን


ቻላቸው መስፍን - የሰው አመጣጥና ጥንታዊ ቅሪተአካል አጥኝ
ቻላቸው መስፍን - የሰው አመጣጥና ጥንታዊ ቅሪተአካል አጥኝ

"የመጀመሪያው ሰው" መንጋጭላ - 2.8 ሚሊየን ዓመት
"የመጀመሪያው ሰው" መንጋጭላ - 2.8 ሚሊየን ዓመት

please wait

No media source currently available

0:00 0:09:11 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

በሰው ልጅ አመጣጥ አጥኝዎች ዘንድ ከሰው ልጅ የቀደሙት በሚባሉት ከሰው ተፈጥሮ ጋር ዝምድና ባላቸው እና በዛሬው የሰው ልጅ መካከል የሚገኝ ዝርያ ነው የተባለ የመጀመሪያው ሰው ቅሪተ-አካል በቅርቡ ኢትዮጵያ ውስጥ ተገኝቷል፡፡

ይህንን የሁለት ሚሊየን ስምንት መቶ ሺህ ዓመት ዕድሜ ያለውን “የመጀመሪያው ሰው ቅሪተ-አካል ነው” የተባለ መንጋጭላ ያገኘው ኢትዮጵያዊው ወጣት ተመራማሪ ቻላቸው መስፍን ነው፡፡

ከቪኦኤ ጋር ቆይታ አድርጓል፤ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡት፡፡

XS
SM
MD
LG