በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፓራዳይዝ ፋሽን - የኢትዮጵያ ፋሽን


ፓራዳይዝ ፋሽን - የኢትዮጵያ ፋሽን
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:18 0:00

ፓራዳይዝ ፋሽን - የኢትዮጵያ ፋሽን

በዓለማችን ከፍተኛ ነዋይ በሚፈስበት የፋሽን ኢንዱስትሪ ከፍተኛ ተቀባይነት አግኝተው የኢትዮጵያ ባህላዊ አልባሳትን ለዓለም ገበያ ማቅረብ ከቻሉ ኢትዮጵያዊያን ንድፍ አውጭዎች በቀዳሚነት ከሚጠቀሱት መካከል ገነት ከበደ አንዷ ነች።

በተለይ ዘመናዊ የሙሽራ አልባሳትና መዘነጫዎችን በመሥራት የምትታወቀው ገነት “ፓራዳይዝ ፋሽን” የሚባለውን ድርጅቷን መሥርታ ባህላዊውን የሽመና ውጤት በዘመናዊ መልክ ማቅረብ ከጀመረች ሰላሣ ዓመታት ተቆጥረዋል።

ሥራዎቿንና በዘርፉ ያበረከተችውን አስተዋፅዖ የሚዘክር ታላቅ የፋሽንና የሙዚቃ ትርዒት ለማካሄድ ዝግጅት ተጀምሯል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ።

XS
SM
MD
LG