አዲስ አበባ —
በአፋርና በአማራ ክልሎች መፈፀማቸው የተነገረን የህይወት ጥፋትና የንብረት ውድመት "ማንም ያድርገው ማን በጥብቅ እንደሚያወግዝ" የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት አስታውቋል።
ዓለምአቀፍ ማኅበረሰብ "በኢትዮጵያ ላይ ይዟል" ያለውን አቋምም ነቅፏል።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።