No media source currently available
“ቋንቋና የጎሣ ማንነትን መሠረት አድርጎ በኢትዮጵያ የተዘረጋው የፌዴራሊዝም ሥርዓት ወደ እርስ በርስ ግጭት ያመራል፤ ሃገሪቱ እንድትበተን ያደርጋል” የሚሉ በርካቶች ናቸው።