በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለጥያቄዎ መልስ


በኢትዮጵያ ሰለሕዝብ ከመኖሪያው መፈናቀልና መፍትኄው መልስ የሚሠጡን ዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማርያም መሆናቸውን ስናሳውቅ ሰሞነኛ በሆነው የኢትዮ ኤርትራ ጉዳይ ላይም መልስ ይስጡን የሚሉ ጥያቄዎች ከ አድማጮቻችን ቀረቡ በተለይም አሰብ ወደብ ታሪካዊ ባለቤትነት ላይ ዶ/ር ያዕቆብ "አሰብ የማናት" የሚል መጽሐፍ አስነብበውናል።

በኢትዮጵያ ሰለሕዝብ ከመኖሪያው መፈናቀልና መፍትኄው መልስ የሚሠጡን ዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማርያም መሆናቸውን ስናሳውቅ ሰሞነኛ በሆነው የኢትዮ ኤርትራ ጉዳይ ላይም መልስ ይስጡን የሚሉ ጥያቄዎች ከአድማጮቻችን ቀረቡ በተለይም አሰብ ወደብ ታሪካዊ ባለቤትነት ላይ ዶ/ር ያዕቆብ "አሰብ የማናት" የሚል መጽሐፍ አስነብበውናል። በተለያዩ ጊዜያት ጽሑፎችም አቅርበዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ለጥያቄዎ መልስ - ክፍል አንድ
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:25 0:00
ለጥያቄዎ መልስ - ክፍል ሁለት
please wait

No media source currently available

0:00 0:22:14 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG