በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ጉባኤ


የጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ጉባኤ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:56 0:00

በምዕራብ እና ደቡብ ኦሮሚያ የሚታዩ የፀጥታ ችግር መንግሥት በጥቂት ግዜ ውስጥ ለመፍታት እየሰራ መሆኑን የኦሮሚያ ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለፁ። አቶ ሽመልስ ለ11ኛ የጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ጉባኤ ዛሬ የግማሽ ዓመት የመንግሥት ሥራ አፈጻጸም አቅርበዋል።

XS
SM
MD
LG