አዲስ አበባ —
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ያቀረቧቸውን አዲስ የካቢኔ አባላት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ አፀደቀ። ከሃያው የካቢኔ አባላት ውስጥ አሥሩ ሴቶች ናቸው። ከአዲስ አበባው ዘጋቢያችን እስክንድር ፍሬው ጋር አጠር ያለ ምልልስ አድርገናል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
-
እስክንድር ፍሬው