ዋሺንግተን ዲሲ —
አዲሱን የቀን ገቢ ግምት በተመለከተ ደረጃ “ሐ” አነስተኛ ቁርጥ ግብር ከፋዮችም ሆነ ማንኛውም ግብር ከፋዮችን በተመለከተ የተቀየረ ነገር እንደሌለ የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ።
የኢትዮጵያ የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ሥራ አስኪያጅ አቶ ከበደ ጫኔ “ባመኑበት ይክፈሉ” በሚል የተሰራጨው ዜና የተሳሳተ ነው ሲሉ አስተባብለዋል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡